Home

"ከጋብቻ በፊት መኝታ ዘመናዊነት ሳይሆን ዘማዊነት ነው"!

 

 

"እውነተኛ አበዋራ የቤቱን አቧራ የሚያስወግድ እንጂሚስቱን የሚያሰግድ አይደለም"! 

"እውነተኛ ሚስት ባሏን ከውርደት የምታወጣ እንጂ
ከቤት የምታስወጣና የምታሳጣ አይደለችም"!